Family Choice Award (Amharic)
የእጩ ጥቆማዎች ኤፕሪል 28፣ 2024 ያበቃል
Family Choice Award (Amharic)
የእጩ ጥቆማዎች ኤፕሪል 28፣ 2024 ያበቃል
የቤተሰብ አማካሪ ምክር ቤት ታካሚዎችና ቤተሰቦች የሚከተሉትን
ቤተሰብን ያማከለ እንክብካቤ ባህርያት የሚያሳይ የሰራተኛ አባል፣ ቡድን ወይም መምሪያ እጩ አድርገው እንዲጠቁሙ ይጋብዛል፡
- የእርስዎን አስተያየት የሚያዳምጥ እንዲሁም ዋጋ የሚሰጥ
- መረጃን በግልፅ የሚያካፍልSupports your family
- ቤተሰብዎን የሚደግፍ
- አማራጮችን የሚያቀርብ
- እርስዎን የሚያከብር
- እርስዎ መረዳት እንዲችሉ አድርጎ የሚያብራራ
- ከእርስዎ ጋር በጋራ የሚሰራ
- ለችግሮች እንደሁኔታው ተለዋዋጭ አቀራረብ ያለው