Amharic
ተባባሪው ማህበረሰብ በሰአት $350 ለትርጉም አገልግሎቶች ለአንድ ቋንቋ ይከፍላሉ። እቅድዎ ከተቀየረ እና የትርጉም አገልግሎቶች ካላስፈለግዎ፣ እባክዎ ቢያንስ ከስብሰባው ከሁለት ቀን ቀደም ብለው በ community.collaborative@doh.wa.gov ኢሜል በመላክ ያሳውቁን።